1 COMMENT

  1. የሰው ልጅን ገልቱ ማለት ኀጢአት ነው እንጂ፥ አኹን የሰማኹት አስተያየት ዝቅጠትን እንጂ ብልኀነትን አያመለክትም። ያሳፍራል። “ሕዝብ” ማለት የሀገር ባለቤት ማለት መኾኑን የማያውቅ ፖለቲከኛ ኀላፊነት ሲሰጠው ምን ያኽል ሀገርን እንደሚጎዳ አቶ ግርማ ሰይፉ በዚህ በዘቀጠ አስተያየቱ አሳይቷል። ያሳፍራል።

Comments are closed.