ቤተስቦቻቸው – የመታስቢያ ሽልማቱን ይቀበላሉ
ታላቁ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አሁን የአፍሪካ ህብረት ተብሎ የሚጠራው) ባለራዕይ የነበሩት አቶ ከተማ ይፍሩ ደግሞ በስማቸው ልዩ የክቡር የመታሰቢያ ሽልማት ተሸላሚ ሆነው ተመርጠዋል።
ቤተስቦቻቸው በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው የመታስቢያ ሽልማቱን ይቀበላሉ::
” መልካም የስሩ ይመስገናሉ”
© Abbay TV. All rights reserved.