በብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎቻቸው የሚታወቁት ዶ/ር እፀገነት አየለ ከቀያቸው በጦርነት ሳቢያ የተፈናቀሉና በመጠለያ ጣቢያ በአስ
በብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎቻቸው የሚታወቁት ዶ/ር እፀገነት አየለ ከቀያቸው በጦርነት ሳቢያ የተፈናቀሉና በመጠለያ ጣቢያ በአስቸጋሪ የህይወት ጎዳና ያሉትን ኢትዮጵያውያንን በመርዳት እና ወላጅ አልባ የሆኑ ህፃናትን በማስተማር እና በመንከባከብ ለአበረከቱት ፍፁም ስብአዊ ተግባር የዘንድሮ የጳጉሜ አመታዊ ተሽላሚ መሆናቸውን ለመግለፅ እንወዳለን::
ዶ/ር እፀገነት አየለ ነዋሪነታቸው Los Alamitos,California ነው::
” መልካም የስሩ ይመስገናሉ”
ጳጉሜ የኢትዮጵያውን መዝናኛና ባህል ማዕከል:-
ሎስ አንጅለስ ካሊፎርኒያ