ሜዳሊያ የተሰኘው ስፖርታዊ ፕሮግራም በሳምንት አንዴ በዕለተ ረቡዕ ምሽት 1 ሰዓት የሚተላለፍና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ባለሙያዎች ተጋብዘው ቃለ ምልልስ የሚደረግበት ጠንካራና ድፍረት የሚጠይቁ ጉዳዮች የሚነሳበት የሀርድ ቶክ ባህሪ ያለው ፕሮግራም ነው።
Medaliya is a sports program that airs once a week, every Wednesday evening for one hour. It features expert discussions on various issues, addressing important and thought-provoking topics in a hard-hitting talk-show format.