ሰለሜ ሰለሜ | Seleme Seleme

በታዋቂው ተዋናይ’ና ዳንሰኛ ዳኒ አፍሪካ እየተመራ የሚቀርብ ሲሆን በቲክቶክ እና መሰል መሀበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተሰማሩ ታዋቂ ወጣት ዳንሰኞች ጥንድ ጥንድ ሆነው የሚፎካከሩበት አዝናኝ የዳንስ ውድድር ነው።ይህንን ሾው ለየት የሚያደርገው በዋናነት ሙሉ ለሙሉ ዳኝነቱ በተመልካቾች ብቻ በመሆኑ ነው።

Seleme Seleme is an entertaining dance competition hosted by the well-known actor and dancer Danny Africa. The show features famous young dancers, well-known on TikTok and similar social media platforms, competing in pairs. This exciting dance competition is entirely judged by the audience, who decide the winners.

© Abbay TV. All rights reserved.