1 COMMENT

  1. ስለዜና አነባበባችኹ 2 ማሰተካከያዎች ላቅርብ ፍቀዱለኝ።
    1ኛ፥ “…ችኹ” እንጂ “…ቹ” ብሎ ማንበብ አይገባም፥ “…እንደምናላችኹ”፥ “…የማቀርብላችኹ” ይጥማል!
    2ኛ፥ የምታነጋግሯቸውን እንግዶች፥ ከንግግሩ በፊት የማያስፈልጉ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንዲያድስወግዱ አሳስቧቸው። ሀገራዊ ቋንቋን እየናቁ ሀገርን አገለግላለኹ ማለት ቀልድ ነው፥ ስለዚህ፥ ይህን አስቀድማችኹ አስገንዝቧቸው።
    አመሰግናለኹ።

Comments are closed.