1 COMMENT

  1. ያንባቢው ያነባበብ ስልት ይቀረዋል። በየአረፍተ ነገሩ መጨረሻ የሚያላዝን ነገር አለው። ለሰሚው አሰልቺ ከመኾኑም የባሰ፥ ቃሉነ ከማድመጥ ይልቅ እንድንበሳጭ ያደርገናል። በድሮ ዘመን እናሳምነው ገብረ ወልድ ድንቅ አነባቢ ነበረን፥ ዛሬም እንደ ቡሩክ ይባስና ጌታቸው ይግዛው ያሉ አርኣያ የሚኾኑ አንባቢዎች አሉ፥ እስቲ በነርሱ አንጻር ትንሽ አሻሽሉ።

Comments are closed.